የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ለ2017 በጀት አመት ከ5.2 ቢሊየን ብር በጀት አፀደቀ
የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ለ2017 የበጀት አመት የክልሉ በጀት ከ5 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ አፀደቀ። የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ...
የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ለ2017 የበጀት አመት የክልሉ በጀት ከ5 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ አፀደቀ። የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ...
የዕለቱን መርሐ ግብር በማስመልከት በንግግር የከፈቱት የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ሃላፊ አቶ መሐመድ ያህያ የውስጠ ፓርቲ ስራችን ለማጎልበት አደረጃጀቶችን የማጠናከር ...
የሀረሪ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የ2016 ስራ አፈጻጸም ሪፖርትና የ2017 ኦቅዱን ለክልል ምክር ቤት ያቀረበ ሲሆን የምክር ቤቱ ቋሚ ...
በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የብልፅግና ፓርቲ የመሰረታዊ ድርጅት አባላት ኮንፈረንስ መድረክ በዛሬዉ ዕለት ተካሂዷል ። የዕለቱን መርሐ ግብር ...
የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብበብር ቢሮ አመራሮችና ሰራተኞች የአርንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ አካሄዱ ። የክልሉ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብበብር ቢሮ አመራሮችና ሰራተኞች በዛሬው ...
ውይይቱም በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ሃላፊ በአቶ መሐመድ ያህያ ሰብሳቢነት የገቢዎች ቢሮ፤ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ፤ የሐረር ማዘጋጃ ቤት እና ...
የሀረሪ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ በማህበራዊ ተጠያቂነት ፕሮግራም 3ተኛ ምእራፍ በማስመልከት ውይይት አካሂዷል፡፡ ቢሮው ለአሚር ኑር እና ጅኔላ ወረዳ ...
የክልሉ ባለበጀት መስሪያ ቤቶች የ2017 በጀት አመት የበጀት ዝግጅታቸው የሚሰማበትና የሚገመገምበት የበጀት ስሚ ፕሮግራም ተጀምሯል ፡፡ አመታዊ የበጀት ስሚውን ፕሮግራም ...
ከክልል ፓርቲ ጽ/ቤት፣ ከፕሬዝዳንት ጽ/ቤትና ከፕላንና ልማት ኮሚሽን የተውጣጡ ቡድኖች የቢሮውን የአጋማሽ አመት ዕቅድ አፈፃፀምን በተጨባጭ ከተከናወኑ ስራዎች ...
በሀረሪ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ "ቃልን በተግባር ለኢትዮጲያ ብልፅግና" በሚል መሪ ሀሳብ በዛሬዉ ዕለት መሰረታዊ የብልፅግና ፓርቲ ...