በማህበራዊ ተጠያቂነት በትግበራ መመሪያ ላይ ለሁለት ቀናት ግንዛቤ ማሰጨበጫና አቅም ግንባታ ሰልጠና ተካሂደዋል ።

የሀረሪ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ሰራው ለሚመለከታቸው የመንግሰት ባለ ድርሻ አካላት ማለትም ለወረዳ አሰተዳደር ምክርቤትእና ለተመረጡ ሴክተር ሃላፊዎች በማህበራዊ ...

ማህበራዊ ተጠያቂነት የመንግስት አገልግሎት ከሙስና የፀዳና ውጤታማ እንዲሆን በማስቻል በአንድ አገር ውስጥ ሁለንተናዊ ልማት እንዲረጋገጥ የሚያደርግ መሆኑ ተገለፀ።

የሀረሪ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ በማህበራዊ ተጠያቂነት ፕሮግራም ትግበራ ዙሪያ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የምክክር መድረክ አካሂዷል ። ማህበራዊ ተጠያቂነት ...

Page 8 of 9 1 7 8 9