የሀረሪ ክልል ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር የማህበራዊ ተጠያቂነት በተመለከተ ትኩረት ከሚሹ የህብረተሰብ ክፍሎችና ከባለ ድርሻ አካላት ጋር የምክክር...
በክልሉ ገቢን የመሰብሰብ አቅምን በማሳደግ እና ህገወጥነትንና ሙስናን በመዋጋት የህዝብን ተጠቃሚነትን ለማጎልበት በትኩረት መስራት ይገባል ሲሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር...
የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) የ2016 የበጀት አመት የመጀመሪያ ሩብ አመት የስራ አፈጻጸም ግምገማ እያካሄደ ነው። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር...
የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የተቋቋመበት ተግባርና ኃላፊነት የክልሉን የፋይናንስ ሀብት አጠቃቀም ሥርዓት ውጤታማና ፍትሃዊ በማድረግ የሕዝቡን ቁልፍ ችግሮች በመፍታት የህብረተሰቡን...
የሀረሪ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የ2015 በጀት አመት እቅድ አፈፃፀምና የ2016 በጀት ዓመት እቅድ ግምገማ አካሄዷል ፡፡፡ የገንዘብና ኢኮኖሚ...
በሐረር ከተማ ሸዋበር አካባቢ በተለምዶ ታይዋን በሚባል የገበያ ስፍራ በደረሰው የእሳት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖቻችንን መልሶ ለማቋቋም ታስቦ የተዘጋጀ የሐብት...
በክልሉ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ከገቢዎች ባለስልጣ ቢሮ፣ የሀረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት፣ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮና የፕላንና ልማት ኮሚሽን ጋር...
የሀረሪ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ሰራው ለሚመለከታቸው የመንግሰት ባለ ድርሻ አካላት ማለትም ለወረዳ አሰተዳደር ምክርቤትእና ለተመረጡ ሴክተር ሃላፊዎች በማህበራዊ...
የሀረሪ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የማህበራዊ ተጠያቂነት ፕሮገራም አሰመልክቶ መሰረታዊ የመንግሰት አገልግሎቶች ተገልጋዩን ህብረተሰብ ባሳተፈና ተጠያቂነትን ባረጋገጠ መልኩ ለማቅረብ...
የሀረሪ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ በማህበራዊ ተጠያቂነትፕሮገራም አሰመልክቶ በጀኔላ ወረዳ ላይ ከህዳር 8—9/2015 ለሁለት ቀናት በተመረጠ ጀኔላ ወረዳና 2...