መድረኮች

የማህበራዊ ተጠያቂነትን በማስፈን ዜጎች ጥራት ያለው መሠረታዊ አገልግሎቶች እንዲያገኙ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተገለጸ፡፡

ከዓለም ባንክ በተገኘ የፋይናንስ ድጋፍ የሚካሄደው የማህበራዊ ተጠያቂነት ፕሮግራም የማህበራዊ ተጠያቂነትን በማስፈን ዜጎች ጥራት ያለው መሠረታዊ አገልግሎቶች እንዲያገኙ...

በሀረሪ ክልል ገቢን የመሰብሰብ አቅምን በማሳደግ እና ህገወጥነትን በመከላከል የህዝብን ተጠቃሚነትን ለማጎልበት በትኩረት መስራት ይገባል ፦ አቶ ኦርዲን በድሪ

በክልሉ ገቢን የመሰብሰብ አቅምን በማሳደግ እና ህገወጥነትንና ሙስናን በመዋጋት የህዝብን ተጠቃሚነትን ለማጎልበት በትኩረት መስራት ይገባል ሲሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር...

በሐረር ከተማ በእሳት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም ታስቦ የተዘጋጀ የሐብት ማፈላለጊያ እቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ።

በሐረር ከተማ ሸዋበር አካባቢ በተለምዶ ታይዋን በሚባል የገበያ ስፍራ በደረሰው የእሳት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖቻችንን መልሶ ለማቋቋም ታስቦ የተዘጋጀ የሐብት...

Page 1 of 2 1 2