Harari BoFEC
No Result
View All Result
  • ዋና ገፅ
  • ቢሮው
    • ስለ እኛ
    • የቢሮ ሃላፊው መልዕክት
    • የስራ ክፍሎች
  • ፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶች
    • የቻናል አንድ ፕሮግራም
    • የተቀናጀ የበጀትና የወጪ መረጃ ሥርዓት (IBEX)
    • የፋይናንስ ግልፅነትና ተጠያቂነት (FTA)
  • ሰነዶች
  • ሚዲያ
    • አምዶች
    • የፎቶ አምዶች
    • የቪዲዮ አምዶች
    • መፅሄቶች
  • ሃሳብ መስጫ
  • ዋና ገፅ
  • ቢሮው
    • ስለ እኛ
    • የቢሮ ሃላፊው መልዕክት
    • የስራ ክፍሎች
  • ፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶች
    • የቻናል አንድ ፕሮግራም
    • የተቀናጀ የበጀትና የወጪ መረጃ ሥርዓት (IBEX)
    • የፋይናንስ ግልፅነትና ተጠያቂነት (FTA)
  • ሰነዶች
  • ሚዲያ
    • አምዶች
    • የፎቶ አምዶች
    • የቪዲዮ አምዶች
    • መፅሄቶች
  • ሃሳብ መስጫ
No Result
View All Result
Harari BoFEC
ሃሳቦን ይስጡ
No Result
View All Result

የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ለሁለት ተከታተይ ቀናት ሲያካሂደው የነበረውን የ2015 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸምና የ2016 በጀት ዓመት እቅድ ግምገማ በዛሬው እለት አጠናቋል፡፡

July 20, 2026
in ሌሎች, ልዩ ልዩ
0
የተቋሙ አፈፃፀም ሪፖርት በዕቅድና ዝግጅት ግምገማ ዳይሬክቶሬት  የ2015 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም በበጀት ዓመቱ ታቅደው የተከናወኑ ቁልፍና አበይት ተግባራት ግቦችና አፈፃፀም ሪፖርትና እያንዳንዱ ዳይሬክቶሬት የየክፍሉን የ2016 በጀት አመት እቅድ አቅርቦ አስገምግሟል። በቀረበው የአፈፃፀም ሪፖርትና በቀጣይ በ2016 በጀት አመት ከበጀት አስተዳደር፣ ከመንግስት ፋይናንስ፣ ከውስጥ ኦዲት፣ ከግዥ ፣በቻናል አንድ የሚተገበሩ ፕሮግራሞችና ሌሎች ስራዎችም አፈጻጸምና ሊሰሩ የታቀዱ ስራዎች ቀርቦ በገንዘብና ኢኮሚ ትብብር ቢሮ ሃላፊ አቶ መሐመድ ያህያ መሪነት ሰፊ ውይይት ተካሂዶባቸዋል፡፡ ከተከናወኑ በርካታ ተግባራት መካከል በጥንካሬ ትምህርት የሚወሰድባቸውን በመለየት የማስፋት እና ቀጣይነቱን የማረጋገጥ ሂደት ላይ በትኩረት ውይይት ተደርጓል፡፡
እንዲሁም ባለፈው በጀት ዓመት የነበሩ እጥረቶችን እና ጉድለቶችን በመለየት የመሙላትና የእርምት እርምጃ መውሰድ የሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይም በስፋት ተወያይቷል፡፡
በተጨማሪም በቀጣይ በጀት ዓመት ትኩረት በሚሹ ጉዳዮች ላይ የጋራ መግባባት በመፍጠር ቢሮው ለሁለት ተከታተይ ቀናት ሲያካሂደው የነበረውን የ2015 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸምና የ2016 በጀት ዓመት እቅድ ግምገማ በዛሬው እለት አጠናቋል፡
ShareTweetShare

ተመሳሳይ አመዶች

ብዝሃነትን ማክበርና በምክክር አንድነትን ማጠናከር ለጠንካራ የፌዴራል ሥርዓት ግንባታ ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ።  ህዳር 4/2019 /ገኢትቢ/
ልዩ ልዩ

ብዝሃነትን ማክበርና በምክክር አንድነትን ማጠናከር ለጠንካራ የፌዴራል ሥርዓት ግንባታ ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ። ህዳር 4/2019 /ገኢትቢ/

November 13, 2026
የሀረሪ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የ100 ቀናት ዕቅድ የ15 ቀናት አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ። – ጥቅምት 17/2019
ሌሎች

የሀረሪ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የ100 ቀናት ዕቅድ የ15 ቀናት አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ። – ጥቅምት 17/2019

October 28, 2026
የሐረሪ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የ2019 የመጀመሪያ ሩብ ዓመትና የ100 ቀናት ዕቅድ ዝግጅትን ገመገመ።
ሌሎች

የሐረሪ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የ2019 የመጀመሪያ ሩብ ዓመትና የ100 ቀናት ዕቅድ ዝግጅትን ገመገመ።

October 9, 2026
በሀረሪ ክልል በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የአመራር የሥራ ርክክብ ተከናወነ።
ልዩ ልዩ

በሀረሪ ክልል በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የአመራር የሥራ ርክክብ ተከናወነ።

October 3, 2026
የሹመት ዜና | የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ
ልዩ ልዩ

የሹመት ዜና | የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ

October 2, 2026
የሐረሪ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት አፈፃፀም ሪፖርቱን በመገምገም የ2019 በጀት ዓመት የዕቅድ አቅጣጫዎች ላይ ሰፊ ውይይት አካሄደ።  * * * * * ነሐሴ 21/2018
ሌሎች

የሐረሪ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት አፈፃፀም ሪፖርቱን በመገምገም የ2019 በጀት ዓመት የዕቅድ አቅጣጫዎች ላይ ሰፊ ውይይት አካሄደ። * * * * * ነሐሴ 21/2018

August 30, 2026
Load More
Next Post
በሐረር ከተማ በእሳት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም ታስቦ የተዘጋጀ የሐብት ማፈላለጊያ እቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ።

በሐረር ከተማ በእሳት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም ታስቦ የተዘጋጀ የሐብት ማፈላለጊያ እቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ።

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

  • About
  • Help
  • Feedback
  • Contact
Call us: + 251 666 0955

Copyright @ 2022 HPRS Bureau of Finance and Economic Corporation , All Rights Reserved