የሀረሪ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ በማህበራዊ ተጠያቂነት ፕሮግራም 3ተኛ ምእራፍ በማስመልከት ውይይት አካሂዷል፡፡ ቢሮው ለአሚር ኑር እና ጅኔላ ወረዳ...
የክልሉ ባለበጀት መስሪያ ቤቶች የ2017 በጀት አመት የበጀት ዝግጅታቸው የሚሰማበትና የሚገመገምበት የበጀት ስሚ ፕሮግራም ተጀምሯል ፡፡ አመታዊ የበጀት ስሚውን ፕሮግራም...
በሀረሪ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ "ቃልን በተግባር ለኢትዮጲያ ብልፅግና" በሚል መሪ ሀሳብ በዛሬዉ ዕለት መሰረታዊ የብልፅግና ፓርቲ...
የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ እና ፕላንና ልማት ኮሚሽን በባለፉት 6 ወራት የክልሉ የካፒታል ፕሮጀክቶች ያሉበትን ደረጃ ለማወቅና እያጋጠሙ ያሉ ችግሮች...
የህብረተሰቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄ በየደረጃው ለመመለስ ክልሉ በሚያመነጨው ኢኮኖሚ ልክ ገቢ መሰብሰብ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ተባለ። በገቢ...
በሀረሪ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በመንግስት ግዥ አፈጻጸምና አስተዳደር ዙሪያ ስልጠና ሰጥቷል። የስልጠናው...
ሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪና ካቢኔያቸው በክልሉ በከተማና በገጠር እየተከናወኑ የሚገኙ የተለያዩ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ...
የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ አመራርና ሰራተኞች በዛሬው እለት የደም ልገሳ መርሃ ግብር አካሂደዋል፡፡ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ም/ቢሮ...
የዛሬው ስልጠና በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ም/ቢሮ ሃላፊ በአቶ ኻሊድ አብዲ ስልጠናው እየተሰጠ ይገኛል ።